Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ሌላ አስገራሚ ድራማ በደመራ | መስቀሉ ሜዲያዎችን አስጠነቀቀ | የ “EBC“ ድሮን ካሜራ የኢሬቻ ማስታወቂያ ላይ ተላተመች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2019

በዘንድሮው የደመራ ዕለት፡ ፊት ለፊታችን “ዝነኛው በሬ” ወደ መስቀል አደባባይ ያስገቡትን ፓሊሶች በሚያስገረም ሁኔታ ያሳድድ ነበር። ከበስተጀርባችን ደግሞ፡ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኛ የሆነውን ሁሉ በመናቅ እራሱን በእንግሊዝኛው “EBC“ በማለት የሚጠራው ወሸከቲያም የሜዲያ ተቋም የላካት ቀበጥባጣ የካሜራ ድሮን ለኢሬቻ እርኩስ በዓል ተብሎ ወደ ኢግዝቢሽን መግቢያው ላይ ተሰቅሎ ከነበረው ማስታወቂያ ጋር በመላተም እንደ ፌንጣ ፊሽካዋን ስትነፋ ትሰማ ነበር። (ቪዲዮው ላይ ሁለት መብራቶቿ ብልጭ ድርግም ሲሉ ይታያሉ)በዚህ ወቅት ሕዝቡ በሁኔታው በመገረም ሲያጨበጭብ ይሰማል። ክብረ በዓሉንም በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም ሲያከብር ይታያል።

እንግዲህ፦

+ 1. በሬው አድሎ በመፈጸም ላይ ላሉት የገዳይ አብይ ፖሊሶችን ሲያስጠነቀቅ

+ 2. ድሮን ካሜራው ደግሞ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ እምነቷ ላይ አሳፋሪ ዘመቻ በማካሄድ

ላሉት ወራዳ ሜዲያዎች፤ “መታየት የሚገባው አሳዩ! እውነቱን አትደብቁ! በቃችሁ!” የሚል መልዕክት እንዲያስተላልፍላቸው ተደርጓል

አዎ! መስቀሉ ለፖሊስ እና እርምጃው(ሜዲያው) የማስጠንቀቂያ ምልክቱን አሳይቷቸዋል። መስቀል ኃይላችን ነው!

_________________________

Leave a comment